Pinterest Lite

ማስታወቂያዎችን ይዟል
3.6
134 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ታዳጊ
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

"ለሕይወትዎ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ዘዴዎችን በፍጥነት ማግኘት ይችሉ ዘንድ Pinterest Lite በስልክዎ ላይ ቦታ ይቆጥባል። ተጨማሪ የቤት ማከማቻ ቦታ ይፍጠሩ፣ አዲሱን የእርስዎን ተወዳጅ የምግብ አዘገጃጀት ያግኙ፣ ወይም በPinterest ላይ አዲስ የፋሽን ሃሳቦችን ያግኙ።

ሐሳቦችን በPinterest ላይ ለማግኘት እና ለማስቀመጥ 3 ምክንያቶች፦

1. በየዕለቱ አዳዲስ ሐሳቦችን ያግኙ እንዲሁም መነጋገሪያ የሆኑ እና የሚመከሩ ርዕሶችን የያዙ ጽሁፎችን ያስሱ።
2. ለቀጣዩ የቡድን ሽርሽርዎ፣ ድግስ ወይም ፕሮጀክትዎ ከጓደኞችዎ ጋር በትብብር ይስሩ።
3. የሚወዱት ሐሳብ ተመልክተዋል? እንዴት መግዛት፣ መስራት ወይም ማድረግ እንደሚችሉ ለማወቅ የሚጠበቅብዎ Pinterest Lensን በመጠቀም ፎቶ ማንሳት ብቻ ነው።

አዳዲስ ነገሮችን ይወቁ እንዲሁም የሚያገኟቸውን ነገሮች ያስቀምጡ። በበይነመረብ ላይ ከየትም ቦታ አነቃቂ ሐሳቦችን ያግኙ።

በጣም ስለሚወዷቸው ርዕሶች ሐሳቦችን ያግኙ፦
- የጎዞ እና አካል ብቃት ምክሮች
- ፋሽን እና ዘይቤ
- የቤት ዲዛይን እና አርክቴክቸር
- ምግብ እና ማብሰል
- የሰርግ ሐሳቦች

ለቀጣዩ ፕሮጀክትዎ ሐሳቦችን ለማግኘት Pinterest Liteን አሁን ያውርዱ።"
የተዘመነው በ
10 ኤፕሪ 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 7 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.5
123 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Pinterest Lite ሁሉንም በPinterest ላይ የሚወዷቸውን አነቃቂ ሐሳቦች፣ በስልክዎ ላይ ያነሰ ቦታ በሚይዝ መተግበሪያ አማካኝነት ይሰጥዎታል። መተግበሪያውን ከወደዱት በ http://help.pinterest.com/contact በኩል ያሳውቁን