ሁሌም የአየር ማረፊያ አስተዳዳሪ መሆን እና አየር ማረፊያ ውስጥ መስራት ይፈልጉ ነበር? እንግዲያው ይሄ መተግበርያ ወደ ትክክላኛው ቦታ ይወስዶታል! አየር ማረፊያ ውስጥ ይግቡ እና ከፍተኛ ጥራት ባለው አውሮፕላን ለመብረር ይዘጋጁ። ሁሉንም የአየር ማረፊያ ቦታዎች ይመርምሩ እና በእረፍት ጊዜዎት ለመጓዝ ይዘጋጁ! ታሪክ የመናገር እና ተውኔት የመተወን የፈጠራ ችሎታዎትን ያሳዩ።
በዚህ መተግበርያ የሚያገኙት ነገር እነሆ፡
* ከቀረጥ ነፃ የመገበያያ ቦታ - በልብዎ የፈለጉትን ሁሉ ከቀረጥ ነፃ በሆነው የአየር ማረፊያ መገበያያ ይሸምቱ። በአየር መንገዱ ውስጥ የመልበስ ጨዋታን ይጫወቱ ወይም የበረራ አስተናጋጅነትን በአየር ማረፊያ ጨዋታ ውስጥ ይተውኑ። ከመገበያያው ማሽን ውስጥ ይገብዩ እና ጣፋጭ ምግብ ይመገቡ! ይሄ የእረፍት ጊዜዎትን ለማሳለፍ ጥሩ ጅማሬ ነው።
፟* የስደተኞች እና የደህንነት ቦታ - ሁሉንም ተሳፋሪዎች በመፈተሽ የአየር መንገዱን ደህንነት ይጠብቁ። የሚጎዱ ቁሶች ተይዘው እንዳልገቡ ያረጋግጡ። ሁሉንም የማጣራት ሂደቶችን ሻንጣን እና የማለፊያ ሰነዶችን ጨምሮ ያረጋግጡ። ልክ እውነተኛ አየር ማረፊያ እንደሚሰራው ነው!
* አውሮፕላን - ሁሉም የማጣራት ሂደት እንደተጠናቀቀ፤ አሁን ወደ አውሮፕላን መግቢያ ሰዓት ነው! የመደበኛ ተሳፋሪዎችን በቢዝነስ ከፍል እና በመደበኛ ከፍል ያላቸውን የህይወት ተሞክሮ ይሞክሩ። ጥሩ የአየር ማረፊያ አስተናጋጅ ሆነው ጥሩ መስተንገዶ ለተሳፋሪዎች ያቅርቡ።
* የሂሊኮፕተር እና የአውሮፕላን ጋራዥ - ኦ ውይ! አውሮፕላኑ ተጎድቷል። አውሮፕላኑን ወደ ጋራዥ ወስደው ፈጣን ጥገና ያድርጉ እና በፈለጉት ቅርፅ ያስውቡ። አውሮፕላኑን ለመገንባት ዘመናዊ መሳርያ እና እቃዎችን ይምረጡ።
* የሻንጣ ክፍል - የሁሉንም ተሳፋሪ ሻንጣ ይፈትሹ፣ ሁሉንም ሳጥኖች እና ሻንጣዎች በጥንቃቄ አውሮፕላኑ ላይ ይጫኑ። ጥሩ የአስተዳደር ብቃቶትን ይጠቀሙና 1ኛ የአየር ማረፊያ አስተዳዳሪ ይሁኑ።
ቁልፍ ባህሪያት:
አዲስ ተዋናዮችን እንደ በረራ አስተናጋጅ አየር ማረፊያ አስተናጋጅ እና ተሳፋሪ ይዟል።
ብዙ እና ብዙ የመጫዋቻ አካላት። የራስዎትን ታሪክ በመተግበሪያው ላይ መፍጠር ያስደስታል!
መንካት፣መጎተት እና ሁሉንም አካላት መመርመር እና ምን እንደሚከሰት ማየት!
ይሄ አውሮፕላን እና አየር ማረፊያ ሙሉ በሙሉ ደህንነቱ የተጠበቀና ከማስታወቂያ ነፃ ነው!
ከ6-8 እድሜ ላሉ ህፃናት የተሰራ፣ ግን ሁሉም መተግበሪያውን ቢጫወቱት ያስደስታቸዋል።
የእረፍት ጊዜዎትን ማሳለፊያ ጨዋታ ለመጀመር ዝግጁ ኖት? አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ ይጀመሩ! መልካም ጉዞ!